ሄዋን ገብረወልድ ምን ይጠቅምሃል Hewan Gebrewold Mn Yeteqmehal Lyrics

Click Ethiopia
Click Ethiopia
18.1 هزار بار بازدید - 2 سال پیش - New Ethiopian Music 2022 Hewan
New Ethiopian Music 2022 Hewan Gebrewold Mn Ytqmehal with lyrics ሔዋን ገብረወልድ ምን ይጠቅምሃል በግጥም እራሴን ሆኜ መኖር ታውቃለህ ልምዴ ነበር ታዘብኩት ይሄን ምድር ጣፋጩም ጊዜ ሲመር ሸርተት አለ ጎኔ መከዳው ጎዳኝ መሆን እንዳልተጎዳው ሸፋፈንኩት እየተቀጣሁ አንተን ላተርፍ ብዬ እኔን አጣሁ የሆንኩልህ የምንጭ ውሃ የቆጠርከኝ ከበረሃ ተረዳሁት ሞኝነቴን ድንገት ሳጣው ካንተ እምነቴን ህመምስ ይጎዳል ምንኛ ቢችሉት እንደ ደስተኛ ሀዘኔን ደብቄው ሰው መሀል ማረሬ ቆይ ምን ይጠቅምሃል ምን ይጠቅምሃል ምን ይጠቅምሃል ማደር ከእንባዬ ከዓይኖቼ መሃል ምን ይጠቅምሃል ምን ይጠቅምሃል ማደር ከእንባዬ ከዓይኖቼ መሃል እራሴን ሆኜ መኖር ታውቃለህ ልምዴ ነበር ታዘብኩት ይሄን ምድር ጣፋጩም ጊዜ ሲመር ሸርተት አለ ጎኔ መከዳው ጎዳኝ መሆን እንዳልተጎዳው ሸፋፈንኩት እየተቀጣሁ አንተን ላተርፍ ብዬ እኔን አጣሁ ነው ወይ ፍቅር የጅል ተረት ወዲያ አልሞ ወዲህ መቅረት ተገን ያሉት ላይሆን ደስታ ልቤን ጣልኩት ካጉል ቦታ እንግዲ ፍርዴ ነው መብሰልሰል ነገሩ ተከድኖ ስል ይብሰል ባወራው አንተን ይጠሉሃል ግን እኔ ተጎዳው በመሃል ምን ይጠቅምሃል ምን ይጠቅምሃል ማደር ከእንባዬ ከዓይኖቼ መሃል ምን ይጠቅምሃል ምን ይጠቅምሃል ማደር ከእንባዬ ከዓይኖቼ መሃል #hewan _gebrewold #new_ethiopian_music_2022 #new_ethiopian_music #nahom_records #new_ethiopian #amharic_music #minew_shewa #hope_entertainment #ethiopian_music #seifu_on_ebs #new_ethiopian #habesha ስለተከታተሉን እናመሰግናለን ቻናላችን የአማርኛ ሙዚቃዎችን ከነግጥሙ እንዲሁም አስገራሚና አስተማሪ ቪዲዮዎች የሚቀርቡበት ነው SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ    / @clickethiopia7678   👉ሀና ግርማ…ጨረቃ Hana Girma …Chereka    • Hana Girma Chereka ሀና ግርማ ጨረቃ   👉ቴዲ አፍሮ…ማር እስከ ጧፍ ሰብልዬ Teddy Afro Seblye    • ቴዲ አፍሮ ማር እስከ ጧፍ / ሰብልዬ Teddy Afro Ma...   👉ሸዋንዳኝ ሀይሉ…ስጦታሽ Shewandagne Hailu Sitotash    • Shewandagne Hailu Sitotash ሸዋንዳኝ ሀይሉ ...   👉ዳግም ተስፋዬ…አልወድሽም Dagim Tesfaye Alwedshm    • DAGIM TESFAYE ALWEDSHM || ዳግም ተስፋዬ አል...   👉ዮሐና…ካሳት Yohana…kasat    • YOHANA ዮሐና KASAT ካሳት   👉ጎሳዬ ተስፋዬ…ሲያምሽ ያመኛል Gosaye Tesfaye Siyamsh Yamegnal    • GOSAYE TESFAYE Siyamsh Yamegnal || ጎሳ...   👉ጃኖ ባንድ…ከተራራው ማዶ Jano Band Keteraraw Mado    • JANO BAND Keteraraw Mado || ጃኖ ባንድ ከተ...   👉ዘሩባቤል ሞላ ሰባት አርገው Zerubabel Molla Sebat    • Zerubabel Molla Sebat Argew || ዘሩባቤል ...   👉የኢትዮጵያ የተፈጥሮ መስዕቦች Ethiopias natural amaizing beauty    • የኢትዮጵያ ውብ የተፈጥሮ መስዕቦች Ethiopias  Amai...   👉የሳምንቱ አስቂኝ የቲክቶክ ቪዲዮዎች Funny Tiktok compilation    • የሳምንቱ አስቂኝ የቲክቶክ ቪዲዮዎች Funny tiktok c...   Thanks fo
2 سال پیش در تاریخ 1401/03/13 منتشر شده است.
18,143 بـار بازدید شده
... بیشتر