ትፈልጋለህ ሔዋን ገብረወልድ Tfelegaleh Hewan Gebrewold New Music 2022

Click Ethiopia
Click Ethiopia
3.8 هزار بار بازدید - 2 سال پیش - ትፈልጋለህ ፡ ሔዋን ገብረወልድ Tifelegaleh
ትፈልጋለህ ፡ ሔዋን ገብረወልድ Tifelegaleh Hewan Gebrewold New Ethiopian Music 2022 Lyrics

ትፈልጋለህ
አንተስ ለጉድ ትፈልጋለህ
አንተስ ለጉድ ትፈልጋለህ
አንተማ  ትፈልጋለህ ትፈልጋለህ
ፈለኩህ በጣም
እንደማር ከጣም
አንተስ ለጉድ ትፈልጋለህ
አንተስ ለጉድ ትፈልጋለህ
አንተማ  ትፈልጋለህ ትፈልጋለህ
ፈለኩህ በጣም
እንደማር ከጣም
ማነው ጉዳይ ገዳይ ማን ይሁን አማላጅ
አግባብቶ እሚያደርገን እኔና አንተን ወዳጅ
ትንሽ አስጀምሮ ቢያሳየኝ መንገዱን
እኔ አውቅበት ነበር ጨዋታ አካሄዱን
ፈተንከኝ በጣም እድል ፍለጋ
መንገድ ባገኘሁ ካንተ እሚያስጠጋ
ካልቸገረ ጥላ ካልጠፋ ዳስ ሰፈር
ምነው አስጠለልኩት አይኔን ካንተ ከንፈር
ያለ መስተፋቅር ያለ መድሃኒት
እንዲህ አፍዝዞ አለ ወይ መቅረት
ካልቸገረ ጥላ ካልጠፋ ዳስ ሰፈር
ምነው አስጠለልኩት አይኔን ካንተ ከንፈር
ያለ መስተፋቅር ያለ መድሃኒት
እንዲህ አፍዝዞ አለ ወይ መቅረት
አንተስ ለጉድ ትፈልጋለህ
አንተስ ለጉድ ትፈልጋለህ
አንተማ  ትፈልጋለህ ትፈልጋለህ
ፈለኩህ በጣም
እንደማር ከጣም
ስፍስፍ እያረገኝ አይንህ እያጓጓ
ልቤን ካደረገው በሩን እንዳይዘጋ
ፈላጊህ ነኝና ያውም ለቁምነገር
እንግዲህ ላንኳኳ ሰርክ የልብህን በር
ፈተንከኝ በጣም እድል ፍለጋ
መንገድ ባገኘሁ ካንተ እሚያስጠጋ
ጉድ ነው ጉድ ጉድ ጉድ
የትም ይሁን ወራጅ
ልቤ ወንዛ ወንዙ
አንተን ተከትሎ ከሆነ መፍሰሱ
የፈጀውን ቢፈጅ
የፈጀውን ቢፈጅ
ላግባህ እንጂ ከጄ
አንተን ሲያምርሽ ይቅር
ማን ሊለኝ ወድጄ
የትም ይሁን ወራጅ
ልቤ ወንዛ ወንዙ
አንተን ተከትሎ ከሆነ መፍሰሱ
የፈጀውን ቢፈጅ
የፈጀውን ቢፈጅ
ላግባህ እንጂ ከጄ
አንተን ሲያምርሽ ይቅር
ማን ሊለኝ ወድጄ
ካልቸገረ ጥላ ካልጠፋ ዳስ ሰፈር
ጉድ ጉድ ነው
አስጠለልኩት አይኔን ካንተ ከንፈር
ያለ መስተፋቅር ያለ መስተፋቅር
ያለ መድሃኒት
እንዲህ ሰው አፍዝዞ አለ ወይ መቅረት

#Hewan #New_Ethiopia_Music_2022 #Nahom_records #new_ethiopian_music
#hope_entertainment #minew_shewa #amharic_music #seifu_on_ebs #zehabesha #ebs_tv #ethiopian #amharicnews #amharic
#Click_Ethiopia

ስለተከታተሉን እናመሰግናለን ቻናላችን የአማርኛ ሙዚቃዎችን ከነግጥሙ እንዲሁም  አስገራሚና አስተማሪ ቪዲዮዎች የሚቀርቡበት ነው
SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ  @clickethiopia7678
👉ሀና ግርማ…ጨረቃ Hana Girma …Chereka
Hana Girma Chereka ሀና ግርማ ጨረቃ
👉ቴዲ አፍሮ…ማር እስከ ጧፍ ሰብልዬ Teddy Afro Seblye
ቴዲ አፍሮ ማር እስከ ጧፍ / ሰብልዬ Teddy Afro Ma...
👉ሸዋንዳኝ ሀይሉ…ስጦታሽ Shewandagne Hailu Sitotash
Shewandagne Hailu Sitotash ሸዋንዳኝ ሀይሉ ...
👉ዳግም ተስፋዬ…አልወድሽም Dagim Tesfaye Alwedshm
DAGIM TESFAYE ALWEDSHM || ዳግም ተስፋዬ አል...
👉ዮሐና…ካሳት Yohana…kasat
YOHANA ዮሐና KASAT ካሳት
2 سال پیش در تاریخ 1401/03/16 منتشر شده است.
3,879 بـار بازدید شده
... بیشتر