🎵 አለሁ በለኝ እና | Abenezer Fekadu | Apostolic songs | Apostolic church of ethiopia | አቤንኤዘር ፈቃዱ

Apostolic Songs With Layrics 🎵
Apostolic Songs With Layrics 🎵
8.5 هزار بار بازدید - 2 سال پیش - Singer Abenezer fekaduApostolic chrch song:በመጎብኘትህ
Singer Abenezer fekadu
Apostolic chrch song:
በመጎብኘትህ ውስጤን ጎብኘው
በመገኘትህ በለኝ አለሁ
ድምፅህ ሲርቀኝ እፈራለሁ
ያላንተ ውዴ ውስጤ ባዶ ነው/2/
      ተናገረኝ ጌታ ያሻህን
      ተናገረኝ አንተ የወደድከውን
                  ድምፅህን እንድቀድሞው ልስማ
              ቅድሚያ ካንተ ጋር ልስማማ

1) እንዳላፍር ልቤ በስርዓትህ ይቅና
የቃልሀን ማስተዋልን ስጠኝና
ቀኑን ሙሉ እርሱ ትዝታዬ ይሁን
ያስተምረኝ መንገድህን የቀናውን
ህግህ ለእግሬ መብራት ለመንገዴም ብርሃን ይሁን/4/
በብርሃንህ ብርሃንህን አያለሁ
ያሰብክልኝም ቦታ እደርሳለሁ/2/

2) መገኘትህ ልቤን ደስ ደስ ይለዋል
ጉብኝትህ ነፍሴን እጅግ ያረካታል
ጠረንህም እንደ ናርዶስ ሽቶ ነው
መኖርህን በዚያ ነው የምለየው

ውዴ ሆይ የት ነው ያለኧው/2/
እስካገኝህ/ እስኪነጋ ድረስ እፈልግሃለሁ
ውዴ ሆይ የት ነው ያለኧው

አሳየኝ ፊትህን አሰማኝ ድምፅህን
ከጎኔ አትለይ አትራቅ ካጠገቤ
ድምፅህን ልስማውና/ አለሁ በለኝና
ከዚያ ይረፍ ልቤ

Subscribe our channel @apostolicchurchsongs

#AbenezerFekadu #Apostolicsongs #Apostolicmezmure
2 سال پیش در تاریخ 1401/01/26 منتشر شده است.
8,598 بـار بازدید شده
... بیشتر