ልቆይ በአንተ ፊት በጸሎት | Abenezer Fikadu | Apostolic church of Ethiopia

Apostolic Songs
Apostolic Songs
26.7 هزار بار بازدید - 3 سال پیش - ልሰወር በህልውናህልዋል ልደር በመገኘትህፊትህን አጥብቄ
ልሰወር በህልውናህ
ልዋል ልደር በመገኘትህ
ፊትህን አጥብቄ ልፈልግ
ፍቃድህ ወደ እኔ እንዲሆን
ወደ እልፍኜ ልግባ ሊሻህ
በምልጃ ልቆይ በፊትህ
ድምጽህን ዕለት ዕለት ልስማው
ያኔ ነው አቅም የማገኘው

ልቆይ በአንተ ፊት በጸሎት /2*
እንዳገኝ የመንፈስህን /ጸጋህን ጉልበት
ልቆይ በአንተ ፊት በጸሎት

በጾም በጸሎት ፊትህ ልቆይ
ውስጤ ያለውን ሸክም ላሳይህ
ልፈልግህ ብርታቴ ነህ
ከሸክሜ ሁሉ የማርፍብህ
/ እንቆቅልሼን እንዲትፈታልኝ
ወደ ልቤ ጓዳ ኢየሱሴ ናልኝ/

ና /*3
ወደ ቤቴ ና
ወደ እልፍኜ ና

የምነግርህ አለኝ ቶሎ ና
የማሳይህ/የማዋይህ አለኝ ቶሎ ና
ልቤንም ላሳይህ ቶሎ ና
/እንቆቅልሽ አለኝ ቶሎ ና/
/እንቆቅልሽ አለኝ ቶሎ ና/
የልቤ ወዳጄ ኢየሱስ ና

በመተማመን ልጠባበቅህ
ኃይሌ እንድታደስ ተስፋ ላድርግህ
ልፈልግህ ብርታቴ /አቅሜ ነህ
ከሸክሜ ሁሉ የማርፍብህ

“እኔም በበገና ስለ እውነትህ አመሰግንሃለሁ፤ የእስራኤል ቅዱስ አምላክ ሆይ፥ በመሰንቆ እዘምርልሃለሁ።”
  መዝሙር 71፥22

ለወንድሞች እና እህቶችም ሼር በማድረግ የበረከቱ ተካፋይ እናደርጋቸው

🔴 Telegram: https://www.t.me/ApoSon
🔴 Instagram: Instagram: apostolic_songs
🔴 Facebook: Facebook: ApoSongs
🔴 Youtube: https://www.youtube.com/ApostolicSong...

#ApostolicSongs, #ApostolicChurchofEthiopia, #HawaryawitMezmur, #ApostolicChuchSongs
3 سال پیش در تاریخ 1400/11/13 منتشر شده است.
26,788 بـار بازدید شده
... بیشتر