2066 ዓመት ሙሉ የተደበቀውን አስደናቂ ቤተ ክርስትያን አገኘሁት! #church #ethiopia #monastery #new

Donkey Tube
Donkey Tube
115.1 هزار بار بازدید - 7 ماه پیش - ወንጀጣ ቅዱስ ሚካኤል ቤተከርስቲያን የሚገኘው
ወንጀጣ ቅዱስ ሚካኤል ቤተከርስቲያን የሚገኘው በአማራ ክልል ባህርዳር ዙሪያ ወንጀጣ ቀበሌ ሲሆን በአካባቢው ከድሮ ጊዜ ጀምሮ ባሉት ምንጮችና ወንዞች ምክንያት ወንዝ- አያጣ ከሚለው ቃል በጥንታዊ የደብሩ አባቶች የወጣ ስም ነው
ቤተክርስቲያኑ በኦሪት ጊዜ ማለትም ከክርስቶስ ልደት በፊት ከ 982-957 መካከል የተመሰረተ ቤተክርስቲያን ነው
ጥንታዊ ቅርሳቅርሶችም ይገኙበታል
ይህንን ቤተክርስቲያን በመርዳት የበረከቱ ተካፋይ መሆን ለምትፈልጉ
1000518632527....WENJETA K/MIKAEL BETKRSTYAN
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ

+251911384510
+251938254907 በዚህ ማግኘት ትችላላችሁ ።
Wenjeta Saint Michael Church is located in the area of ​​Bahrdar in the Amhara Region, in the area of ​​Wenjeta Kebele. It is a name derived from the word "river-ayata" due to the springs and rivers in the area since ancient times.
The church was founded in the time of the Torah, between 982-957 BC
Ancient artifacts are also included.
ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
@comedianeshetu
   
             
      ⏩Call for Registration
◼የአንድ ሰው ሂወት  +251938212020
◼ወጌሻ Youtube class   +251975516360
◼የቃላት ውድድር  +251938212020
                 
                🌐  Our other profiles:
▶ Facebook -  Facebook: comedianeshe
▶Telegram - https://t.me/donkeytube_official
▶ Tiktok - TikTok: comedian_eshetumelese
2066 አመት ሙሉ የተደበቀውን አስደናቂ ቤተ ክርስትያን  አገኘሁት! #church #ethiopia #monastery #new

~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!! #friends #award #ethiopia #word #school"
ድጋሚ 100,000 ብር ልበላ ነው እንዴ? አረ ተጨነኩ!!!...
~-~~-~~~-~~-~
7 ماه پیش در تاریخ 1402/10/05 منتشر شده است.
115,152 بـار بازدید شده
... بیشتر