ታላቁ ተጋድሎ ፮ኛ ትምህርት፡ ሁለቱ ምስክሮች

GiziewTube
GiziewTube
160 بار بازدید - 2 ماه پیش - 📌 ሰማይ የጀመረውና ወደ ምድር
📌 ሰማይ የጀመረውና ወደ ምድር የወረደው ታላቁ ተጋድሎ መልኩን በተለያየ ሁኔታ የቀያየረ
ቢመስልም ዋናው ዓላማ ግን በመጽሐፍ ቅዱስ የተገለጸው የእግዚአብሔርን አፍቃሪነት በሰዎች
ልብ ውስጥ ቦታ እንዳይኖረው ማድረግ ነው፡፡

📢 በተለይ “ሁለቱ ምስክሮች” በሚል ርዕስ በምናጠናው በዚህ ትምህርት እነዚህ ምስክሮች ለ1,260 ዓመታት (ሦስት ዓመት ተኩል) ማቅ ለብሰው እንዴት ሲመሰክሩ እንደነበር በስፋት እንዳስሳለን፡፡
⚡️ በራዕይ 11 “ሁለት ምስክሮች” የተባሉት እነማን ናቸው?
 ⭕️ ዮሐንስ በራዕይ 11 “ሁለት ምስክሮች” ብሎ ከጠራቸው ምን እንማራለን?
 ⭕️ ምስክሮቹ ማቅ መልበሳቸው ምን ያመለክታል?
 ⭕️በ18ኛው ክዘ መገባደጃ ሁለቱ ምስክሮች እንዲገደሉ ያደረገ ምን ነገር ተከሰተ?

ከእነዚህ በአንዱ የሚዲያ አማራጭ ሊያገኙን ይችላሉ👇🏾
YouTube (@giziew) | Telegram (https://t.me/giziew7) | Facebook (Facebook: giziew7)

እነዚህና መሠል ተያያዥ ሀሳቦች ከመፅሀፍ ቅዱስ አንፃር በጥልቀት የተዳሰሱበትን የመፅሀፍ ቅዱስ ጥናት እንድትመለከቱ ለሌሎችም እንድታጋሩ እንጋብዛችኋለን !

#greatcontroversy #biblestudy #amharicbibleteaching  #amharicbiblestudy  #hopechannelethiopia
#sabbathlesson
2 ماه پیش در تاریخ 1403/04/26 منتشر شده است.
160 بـار بازدید شده
... بیشتر