Seifu on EBS : አርቲስት አለማየሁ ታደሰ | Artist Alemayehu Tadesse

Seifu ON EBS
Seifu ON EBS
1 میلیون بار بازدید - 10 سال پیش - ተወዳጁ የኪነጥበብ ሰው አለማየሁ ታደሰ
ተወዳጁ የኪነጥበብ ሰው አለማየሁ ታደሰ ከፍቶት ስለነበረው ሆሊላንድ የተባለም የአርት ት/ቤት ከዚያ ትምህርት ቤት ስላፈራቸው በአሁን ሰዓት ታዋቂ እና ተወዳጅ የሆኑ አርቲስቶች ፣ ስለ ትዳር አጋሩ የአዳነች ወልደገብርኤል ልጅ አርቲስት ማርታ እና ከኮሜዲያን ደረጄ ሀይሌ ጋር ስለ ሰራው አዝናኝ ፊልምም  ከሰይፉ ፋንታሁን ያደረገው አዝናኝ ቆይታ
Alemayehu Tadesse, Dereje Haile and Girum Ermiyas Interview On Seifu Fantahun Late Night Show | አለማየሁ ታደሰ ፣ ደረጄ ሀይሌ እና ግሩም ኤርሚያስ በሰይፉ ሾው
የ8ኛዉ ለዛ ሽልማት የአመቱ ምርጥ ተዋናይ አሸናፊ አለማየሁ ታደሰ  "የብዕር ስም | Yebere Seme" ፣ "ባቢሎን በሳሎን | Babelon Besalon" እና ሌሎች ከ40 በላይ ተወዳጅ ቲያትሮች ላይ በብቃት የተወነው እንዲሁም "ዴዝዴሙና | Dezedemona" ፣ "ይግባኝ | Yegebagne" ፣ "ድንግሉ | Dengelu" ፣ "የኔታ | Yeneta "፣ "ከፍሎ ሟች | Kefelo Moche" ፣ "ህያብ | Hiyab"፣ "ሚስቴን ዳርኳት | Misten Darkot " እና ሌሎች ፊልሞችም ላይ ተሳትፎል
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS  Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe  
Seifu ON EBS - https://bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - https://bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun  #SeifuonEBS
10 سال پیش در تاریخ 1393/01/04 منتشر شده است.
1,054,088 بـار بازدید شده
... بیشتر