የሞንተሪ እና የፊስካል ፖሊሲ ምንነት፤ ተግባር እና ውጤታማነት (Monetary Policy Vs Fiscal Policy).

The Ethiopian Economist View
The Ethiopian Economist View
7.2 هزار بار بازدید - پارسال - መሰረታዊ የሚባሉት የኢኮኖሚ መሳሪያዎች በሁለት
መሰረታዊ የሚባሉት የኢኮኖሚ መሳሪያዎች በሁለት ይከፈላሉ፦ እነሱም የሞንተሪ/Monetary ፖሊሲ (የገንዘብ ስርጭት ቁጥጥር፤ የወለድ ተመን፤ የውጪ ምንዛሬ ተመን እና የፋይናንስ ተቋማት ቁጥጥር) እና የፊስካል/Fiscal ፖሊሲ (የግብር፤ የቀረጥ እና የበጀት) ናቸው።


ከሁለቱ የፖሊሲ አማራጮች የኢኮኖሚ እድገት ለመፍጠር፤ የዋጋ ንረት እና ስራ አጥነትን ለመቀነስ ውጤታማው የትኛው ነው? በሁለቱ ፖሊሲዎች መካከል በጥምረት መስራት ላይ ችግር የሚሆነው ምክንያት ምንድን ነው? በኢትዮጵያ ሁለቱን ፖሊሲዎች የሚመሩት ተቋማት የትኞቹ ናቸው?


ከላይ ከተዘረዘሩት ጥያቄዎች በተጨማሪ ሰፊ ማብራሪ ያለበትን ቪዲዮ ተመልከቱ ለሌሎችም ግንዛቤ እንዲያገኙበት አጋሩት።
پارسال در تاریخ 1402/01/13 منتشر شده است.
7,201 بـار بازدید شده
... بیشتر