እወድሃለሁ ወዳጄ (Ewedhalew wedaje) By Singer Samuel Tesfamichael በሳሙኤል ተስፋሚካኤል

Lyrical
Lyrical
5.7 هزار بار بازدید - 2 سال پیش - እወድሃለሁ ወዳጄ (Ewedhalew wedaje) Song
እወድሃለሁ ወዳጄ (Ewedhalew wedaje) Song by Samuel Tesfamichael Volume 2 presented by Lyrical Channel Lyrics አዝ፦ እወድሃለሁ ወዳጄ (2x) እወድሃለሁ ኦሆሆ ፍቅርህን እያየሁ አፈቅርሃለሁ ወዳጄ (2x) አፈቅርሃለሁ ኦሆሆ ፍቅርህን እያየሁ መች ቀረሁ ስላንተ ሰምቼ አወኩህ አንተ ተጠግቼ (2x) አልናከኝም ተቀብለኸኛል ልጅህም ምክንያት ሆኖልኛል ኢየሱስ ምክንያት ሆኖልኛል ምክንያቱ አንተ ነህ ሥምህን ለመጥራቴ አዎ (2x) ምክንያቱ አንተ ነህ ቤትህ ለመኖሬ አዎ (2x) በትንሿ ልቤ ስትገባ መውደዴን ገለፅኩልህ በእንባ ምን ልበል ኧረ እኔስ ምን ልናገር ከማምለክ ከማመስገን በቀር ምን ልበል ኧረ እኔስ ምን ልናገር በትንሿ ልቤ ስትገባ ማፍቀሬን ገለፅኩልህ በእንባ ምን ልበል ኧረ እኔስ ምን ልናገር ለቃልህ ከመሸነፍ በቀር ምን ልበል ኧረ እኔስ ምን ልናገር አዝ፦ እወድሃለሁ ወዳጄ (2x) እወድሃለሁ ኦሆሆ ፍቅርህን እያየሁ አፈቅርሃለሁ ወዳጄ (2x) አፈቅርሃለሁ ኦሆሆ ፍቅርህን እያየሁ ለፍቅሬ መግለጫ ቋንቋ ቢያጥረኝ እንኳን ግን ላወራ ልናገረው ዝም ከማለት ቢሻል የገረመኝ መዳኔ ነው እያልኩኝ ሳውራ ድንቅህን አሳየኸኝ በዘመኔ በየተራ ትገርማለህ ታስገርማለህ ትገርማለህ አንተ ትገርማለህ ታስገርማለህ ትደንቃለህ አንተ አዝ፦ እወድሃለሁ ወዳጄ (2x) እወድሃለሁ ኦሆሆ ፍቅርህን እያየሁ አፈቅርሃለሁ ወዳጄ (2x) አፈቅርሃለሁ ኦሆሆ ፍቅርህን እያየሁ አልቀረሁ ስላንተ ሰምቼ አወኩህ አንተ ተጠግቼ (2x) አልናከኝም ተቀብለኸኛል ልጅህም ምክንያት ሆኖልኛል ኢየሱስ ምክንያት ሆኖልኛል ምክንያቱ አንተ ነህ ልጅህ ለመሆኔ አዎ (2x) ምክንያቱ አንተ ነህ አባት ለማግኘቴ አዎ (2x)
2 سال پیش در تاریخ 1401/07/03 منتشر شده است.
5,770 بـار بازدید شده
... بیشتر