Habtamu Shibru | "30 ዲናር" - Selasa Denar | - Amazing Ethiopian Gospel Song 2020(Official Video)

FrayTV
FrayTV
92.3 هزار بار بازدید - 5 سال پیش - ዘማሪ ሀብታሙ ሽብሩ በኦርቶዶክስ ቤተ
ዘማሪ ሀብታሙ ሽብሩ በኦርቶዶክስ ቤተ ዕምነት ለበርካታ አመታት  በመዝሙር ሲያገለግል የቆየ ወንድም ነዉ ። በዛም  በነበረው ቆይታ አምስት የመዝሙር አልበም (CD) እና ብዛት ያላቸው የቪዲዮ ኪሊፖችን ሰርቷል ከዚህም በተጨማሪም ለተለያዩ የኦርቶዶክስ ዘማሪያን ዜማና ግጥም በመስራት ይታወቃል ለአብነት ያህል  ለ ዘማሪ ዳግማዊ ደርቤ (አበረታኝ ፍቅርህ )
ለ ዘማሪ ዕዝራ ሀ/ሚካኤል (በብርታት አለህ በግርማ )
ለ ዘማሪት ዘርፌ ከበደ ( ዕንባን አሰፍርም በመዳፌ ፣ የኔ ናርዶስ ፣ ማራናታ ናልኝ ጌታ ...ወዘተ ጥቂቶች ናቸዉ ። አሁን ደግሞ የበራለትን እውነትን ( ክርስቶስን ) በመዝሙሮቹ ሊገልጥ ዝግጅቱን አጠናቋዋል በመሆኑም ከጨረሰው አልበም ላይ 30 ዲናር የተሰኘ ነጠላ የ መዝሙር ቪዲዮ ለ ቅዱሳን በረከት ይሆን ለቆልናል እኛም ለብዙዎች ይደርስ ዘንድ ሼር በማድረግ አገልግሎቱን እንደግፍ  !!! ተባረኩ  !!

Ethiopian Amharic MEzmur : Habtamu Shebiru (Selasa Denar ) | (30 ዲናር) - | - New Ethiopian Gospel Song 20120 (Official Video)

Facebook: Facebook: FrayTvChannel
Instagram: https://www.instagram.com/fra_magna/?...
Twitter: Twitter: frabek125
Subscribe: frabek125

Subscribe to our channel to get the latest Songs
Click here to Subscribe: https://goo.gl/SP5voq

#MEzmur #FrayTv #GospelMEzmur

unauthorised use, distribution and  re-upload of  this content is strictly prohibited
5 سال پیش در تاریخ 1398/10/12 منتشر شده است.
92,312 بـار بازدید شده
... بیشتر