‘’ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ህጋዊነት የለውም’’ ጎጎት ፓርቲ

Sheger FM 102.1 Radio
Sheger FM 102.1 Radio
1.2 هزار بار بازدید - 12 ماه پیش - ለረዥም ዓመታት የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና
ለረዥም ዓመታት የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልል በመባል ይጠራ የነበረው የክልል ስያሜ በቅርቡ አብቅቶለታል፡፡ በክልሉ ስር የነበሩ የተለያዩ ዞኖች እና ወረዳዎች ህዝበ ውሳኔ በማድረግ የየራሳቸውን ክልል መስርተዋል፡፡ በቅርቡም የተለያዩ ዞኖችና ወረዳዎች በ’ክላስተር’ በጋራ ‘ማዕከላዊ ኢትዮጵያ’ የሚል ክልልን መስርተዋል፡፡ በዚህ አደረጃጀት ስር በመሆን ክልሉን መስርተዋል ከተባሉት መሀከል የጉራጌ ዞን አንዱ ነው፡፡ የጉራጌ ዞንን በክላስተር ከሌሎች ጋር በመዳበል ክልል መመስረትን የሚቃወመው ጎጎት ለጉራጌ አንድነትና ፍትህ ፓርቲ ‘’ሂደቱ ፍጹም ህጋዊ ባለመሆኑ ክልሉም ህጋዊነት ለውም’’ ይላል፡፡ የኔነህ ሲሳይ #Ethiopia #ShegerWerewoch #ማዕከላዊ_ኢትዮጵያ_ክልል #ህጋዊነት #ጎጎት_ፓርቲ #ጉራጌ_ዞን #ክላስተር #ደቡብ_ክልል የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… bit.ly/33KMCqz Telegram: t.ly/Sheger Website: t.ly/ShegerFM YouTube: t.ly/SHEGER Tiktok: bit.ly/44Dd6Il Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… bit.ly/33KMCqz
12 ماه پیش در تاریخ 1402/06/11 منتشر شده است.
1,228 بـار بازدید شده
... بیشتر