የቅኔ ዜማ ልክ አቆጣጠር እና መዋቅር/ ክፍል-1(አንድ)/ የጉባኤ ቃና መዋቅር እና የዜማ ልክ አቆጣጠር/qinie#geez language#ቅኔ ቅጸላ#ልሳነ ግእዝ

Zetsion-ዘጽዮን
Zetsion-ዘጽዮን
29.2 هزار بار بازدید - 3 سال پیش - ስለድምጹ መቆራረጥ ይቅርታ እጠይቃለሁ!!!✍ቀጣዩ ርዕስ(ክፍል
ስለድምጹ መቆራረጥ ይቅርታ እጠይቃለሁ!!!
✍ቀጣዩ ርዕስ(ክፍል -መ)=ስርዓተ ንባብ( ዘአስማት 2)
✍በየሳምንቱ ዓርብ ዓርብ ቪድዮ ይለቀቃል

✅ቅኔ ይቀፅሉ ፡ይስሙ
✅ልሳነ ግዕዝ ያጥኑ
✅ቅዳሴ ደብረ ዓባይ ይማሩ
✅እና መዝሙራትን ያዳምጡ
👍የሚለቀቅው  ቪድዮ እንዲደርሳችሁ subscribe በማድረግ ፤ በምትፈልጉት መልኩ እንዲዘጋጅላችሁcomment እና like በማድረግ ብቻ ተባበሩን።
👇👇👇👇👇👇👇👇
you tube: @zetsion
💚💛❤
#ልሳነግእዝ#የቅኔቅጸላ# ማህበርቀለም#ቀዳሜልሳናት#geezlanguage

🙏🙏🙏ተመነይኩ ለክሙ ሠናየ ሰንበተ!!!
🙏🙏🙏ያብጽሐነ ለዛቲ ዕለት በሰላም ወበጥዒና!!!
3 سال پیش در تاریخ 1400/03/25 منتشر شده است.
29,211 بـار بازدید شده
... بیشتر