ሩፋኤል መልአክ ወረደ። ያሬዳዊ ሽብሸባ መዝሙር፣ በህጻናት ቤቴል ይስሓቅ እና ቤዛ ይስሓቅ

265.7 هزار بار بازدید - 5 سال پیش - በአምሳለ ርግብ ወረደ መልአክ ወረደ፣
በአምሳለ ርግብ ወረደ መልአክ ወረደ፣ ወረደ(4) ሩፋኤል መልአክ ወረደ።
ያሬዳዊ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የሽብሸባ መዝሙር
በህጻናት ቤቴል ይስሓቅ እና ቤዛ ይስሓቅ
BeAmsale Rigb Werede Melak Werede Rufael Melak Werede
Ethiopian Orthodox Tewahedo church yaredawi mezmur by Beza and Bethel Isaac

Yaredawi Ethiopian Orthodox Tewahedo church mezmur, originated by kidus yared of Axum
ያሬዳዊ ዘኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ቤተ ክርስቲያን መዝሙር

slassie1
የቀሩት ግሩምና ድንቅ ያሬዳዊ መዝሙራት ለማዳመጥ ከላይ ያለውን ሊንክ ይጫኑ። አዳዲስ መዝሙራት ስንጭን እንዲደርሶት Subscsribe የሚለው መጫንዎም አይርሱ። አስተያየቶም ይስጡ።
የፈጣሪያችን የቅድስት ሥላሴ ቸርነትና ጥበቃ፣ የእመቤታችንና እናታችን ቅድስት ፅዮን ማርያም አማላጅነትና ጸሎት፣የቅዱሳኑ ሁሉ በረከትና ረድኤት ከመላ ቤተሰቦችዎ ጋር ይደርብዎ!

ከታች የሚታየው የgofundme ሊንክ በመጫን የቤተ ክርስቲያኑ ሥራ ላይ በመሳተፍ ተባረኩ! ተቀደሱ!   https://www.gofundme.com/wb67fa7f
5 سال پیش در تاریخ 1398/03/29 منتشر شده است.
265,757 بـار بازدید شده
... بیشتر