ለኢንቨስትመንት እና ለንግድ ተመራጭ የሆኑ ዘርፎች| ከዝቅተኛ እስከ ከፍተኛ ካፒታል ሊሰሩ የሚችሉ ቢዝነሶች! #Investment

The Ethiopian Economist View
The Ethiopian Economist View
3.8 هزار بار بازدید - 4 روز پیش - ለኢንቨስትመንት እና ለንግድ ተመራጭ የሆኑ
ለኢንቨስትመንት እና ለንግድ ተመራጭ የሆኑ ዘርፎች| ከዝቅተኛ እስከ ከፍተኛ ካፒታል ሊሰሩ የሚችሉ ቢዝነሶች! በዚህ ወቅት ከፍተኛ ካፒታል ያለውም ሆነ አነስተኛ ገንዘብ ያለው ሰው የኑሮ ውድነት/የዋጋ ንረትን ተቋቁሞ ለመዝለቅ ገንዘብ ከመያዝ ይልቅ ኢንቨስት የማድረግ ፍላጎቱ አድጓል! ከኢንቨስትመንት ውሳኔ በፊት ከግምት መግባት ያለባቸው ጉዳዮች ብዙ በመሆናቸው ሰዎች በቀላሉ ኢንቨስትመንት ላይ መሳተፍ ቢፈልጉም እየቻሉ አይደለም! ኢንቨስትመንት ላይ ለመሳተፍ የወሰኑ ሰዎች ቢሆኑ እንኳ የትኛውን ሴክተር እና ቢዝነስ ልምረጥ? በምን ያህል ካፒታል ልጀምር? የሚለው ጥያቄ መልስ በቀላሉ የሚገኝ አይደለም! በዚህ ቪዲዮ ከገበያው እና ከመጪ ጊዜ አዝማሚያ በመነሳት ባላችሁ ካፒታል ልክ ኢንቨስት ብታደርጉ ልትሰሩ እና ልታተርፉ የምትችሉባቸው በርካታ ዘርፎችን በምሳሌ እናቀርባለን! እንደምትጠቀሙበት አምናለሁ! Email: [email protected] Facebook፦ www.facebook.com/EconomistWasyhun Telegram: t.me/WaseAlpha
4 روز پیش در تاریخ 1403/06/25 منتشر شده است.
3,818 بـار بازدید شده
... بیشتر