የኔ እህት -ለጓደኛ ለእህት የሚጋበዝ ምርጥ ግጥም- መርዬ ቲዩብ 2021

Meriye Tube-1
Meriye Tube-1
39.2 هزار بار بازدید - 3 سال پیش - #መርዬ_ቲዩብ
#መርዬ_ቲዩብ #Meriye_Tube #ግጥም

................."የኔ እህት"..............
ሁሉን ለኔ ሆነሻል ከእህትም በላቀ፥
ልቤ ላይ ተፅፏል ፍቅርሽ በደመቀ።
አንቺ ማለት ለእኔ ትርጉም ነሽ መኖሬ፥
ብርታቴ አቅሜ ሰው መሆን ሚስጥሬ።
ማን አለኝ እንዳንቺ ችግሬን ሚረዳ፥
ህልሜ እንዲሳካ ሲል! ራሱን የጎዳ።
ብከሳ ብጠቁር ፍቅርሽ አይቀንስም፥
በምንም ምክንያት ከጎኔ" አትለይም።
በህይወት ውጣ ውረድ በሃዘን በትካዜ፥
የኔ እህቴ "አንቺ ነሽ" ማይቀይርሽ ጊዜ።
ለነገው ህይወቴ ሁሌም ተጨናቂ፥
አዎ አንቺ ብቻ ነሽ! የልቤን አዋቂ።
ዘርዝሬ ባልጨርስ ላንቺ ያለኝን ስሜት፥
ፊደላት ቀምሬም ፤ ባልገልፅሽ በቃላት።
ሁሌም "እወድሃሻሁ" ከምንም በላይ፥
የለም በዚህ ምድር ለኔ አንቺን መሳይ።



ቴሌግራም አድራሻችን 👉 https://t.me/MeriyeTube

ሰብስክራይብ ያድርጉ ቤተሰብ ይሁኑ!!! ከልብ እናመሰግናለን🙏
3 سال پیش در تاریخ 1400/08/21 منتشر شده است.
39,223 بـار بازدید شده
... بیشتر