ለደም አይነት A+ እና A- የተፈቀዱ እና የተከለከሉ የፍራፍሬ አይነቶች/Blood types and food combinations / ethiopia food/

Ethio Family Tube
Ethio Family Tube
295.4 هزار بار بازدید - 4 سال پیش - በዙ ግዜ ለጉዳት የምንጋለጠው በምንመገበው
በዙ ግዜ ለጉዳት የምንጋለጠው በምንመገበው ምግብ አማካኝነት ነው ፡፡ ስለፍራፍሬ ሲነሳ ያለን አውቀት የቫይታሚን ምንጭነታቸውን ብቻ እንጂ ከደማችን ጋር ያለውን ዝምድናና ተቃርኖ ባለመሆኑ ያለእውቀት ስንመገባቸው ውለው አደረው ግን ጉዳታቸው መገለጡ አይቀርም ፡፡
የደም አይነት ኤ ምንም እንካን በተፈጥሮ በሽታን የመከላከል አቅሙ ከፍተኛ ቢሆንም ከአመጋገብ ጉድለት ግን ያለውን ብቃት ያጣል ፤ ምክንያቱ ደግሞ የምንመገበው ምግብ ለደማችን ጠላት በመሆኑ ነው ፡፡ በዚህ ምክንያት የደም አይነት ኤ በቀላሉ ለስካር ማነስ እና መብዛት እንዲሁም ለክልስትሮል እና ለደም ግፈት በቀላሉ ተጋላጭ አድርጎታል ፡፡ ስለዚህ ሙሉ ጤነኛ ለመሆን ለደማችን አይነት ተስማሚ የሆኑትን የፍራፍሬ አይነቶች አዘውትረን በመመገብ የተፈጥሮ በሽታን የመከላከል አቅማችንን እና ጤናችንን መጠበቅ አለብን ፡፡
በውስጥ መስመር ለማግኘት ስልካችንን ይጠቀሙ
+393511234301
[email protected]
4 سال پیش در تاریخ 1399/11/05 منتشر شده است.
295,481 بـار بازدید شده
... بیشتر