/Muaz habib/new cover neshida warida 4 medan /ሙዓዝ ሀቢብ/ የረመዳን ስጦታ ከቨር ነሺዳ መዳን ዋሪዳ 4

Muaz Habib - official
Muaz Habib - official
117.6 هزار بار بازدید - پارسال - አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ ውድ
አሰላሙ ዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱህ ውድ አድናቂዎቼ ቤተሰቦቼ እንኳን ለተከበረው የረመዷን ወር በሰላም አደረሳችሁ መልካም የኢባዳ ግዜ ይሁንላችሁ እያልኩኝ የረመዳን ስጦታ ይሆናል ብዬ ያሰብኩትን የዋሪዳ 4 መዳን የተሰኘው  አዲስ ከቨር ነሺዳ በግጥም አድርጌ ለቅቄላቹሀለሁ መልካም የረመዷን ወር

  ግጥም

የፍቅር የትዝዝን ከወንጀል የመዳን
እጅግ ስንናፍቀው መጣልን ረመዷን
መርሀበን እንበለው ታላቁን እንግዳ
መቷል ወራት አልፎ ወንጀልን ሊያፀዳ

የሺህ ወር አምሳያ ለሊት የታቀፈው
ያዘለው ትሩፋት ቁጥሩን አሰነፈው
ወንጃዩን ሚያስከስብ አጥፊውን ሚያለማው
ሊያጠግብ አስርቦ ሊያነግስ የሚያስጠማው

ያን ሁሉ ትሩፋት ሊያዘንበው በኛ ላይ
አመቱን ሚናፈቅ ሂላል ታየ ሰማይ
የሷሊሆች ወረት ለነብስ የኑር ክዳን
የመዳን መድህን ሆንክልን ረመዷን
ሳንሸምትብህ የጀነቱን እጣ
ሳትመጣ እየሄድክ ሳትገባ አቱጣ
ባክህ ተለመነን ቆየን ሁነን ዘመድ
ሽምጡን ተውና እርጋታውን ልመድ

አህለን ሸህሩል ቁርዓን ሸህሩል ኢማን
አህለን ሸህሩል ጉፍራን ሸህሩል ራህማን

እረመዷን ባንተ ትፀዳለች ነብሴ
የቀልቤ ሰኪና የእዘነት አድማሴ
የራህመቱ ለሊት የቀልቤ ላይ ወዜ
ነብሴ ስታዘግም ድጋፌ ምርኩዜ
پارسال در تاریخ 1401/12/27 منتشر شده است.
117,660 بـار بازدید شده
... بیشتر