በእርግዝና የመጀመሪያ ሳምንታት መደረግ ያለባቸው ጥንቃቄዎች [የጥያቄዎቻችሁ መልሶች]

Semonun ሰሞኑን
Semonun ሰሞኑን
9.5 هزار بار بازدید - 3 سال پیش - በእርግዝና የመጀመሪያ ሳምንታት ጽንሱ ላይ
በእርግዝና የመጀመሪያ ሳምንታት ጽንሱ ላይ ጉዳት ሊያስከትሉ የሚችሉ ነገሮችና መፍትሄዎቻቸው እርግዝና ያለምንም እንከን እንዲጠናቀቅ እርግዝና ሲታሰብ አንስቶ ልጁ እስኪወለድ ወይም እስክትወለድ ድረስ የተለያዩ ጥንቃቄዎችን ማድረግ አስፈላጊ ነው፡፡ ምንም እንኳን በሁሉም የእርግዝና ወቅት ችግር ሊከሰት ቢችልም፣ እርግዝና ከጀመረ ከ 5 እስከ 10 ባሉት ሳምንታት ውስጥ ጽንሱ ለተለያዩ ችግሮች ይበልጥ ተጋላጭ ነው፡፡ ይህ ወቅት የጽንሱ ዋና ዋና የሰውነት አካላት የሚሰሩበት ሲሆን ጽንሱን የሚያጋጥሙ ችግሮች ከባድ የአካል ጉድለት መንስኤ ሊሆኑ ይችላሉ፡፡ እንዲህ አይነቱን ጉዳቶች ሊያስከትሉ የሚችሉ ነገሮችን ለይቶ ማወቅ ለጥንቃቄ ስለሚረዳ ዋና ዋናዎቹን ቀጥለን እናካፍላችኋለን፡፡ #እርግዝና #የእርግዝናምልክቶች #የእርግዝናክትትል
3 سال پیش در تاریخ 1400/10/10 منتشر شده است.
9,505 بـار بازدید شده
... بیشتر