አስከፊውን የኩላሊት ህመም እንዴት መከላከል እንችላለን?

Semonun ሰሞኑን
Semonun ሰሞኑን
4.1 هزار بار بازدید - 4 سال پیش - ደም ግፊት፣ የስኳር ህመም እና
ደም ግፊት፣ የስኳር ህመም እና የኩላሊት ህመም በሃገራችን በከፍተኛ መጠን እየጨመሩ ከመጡ ህመሞች መካከል ይገኙበታል፡፡ እነዚህ ህመሞች የሞትና ከፍተኛ የጤና መጓደል መንስኤ ከመሆናቸዉም በላይ ታማሚዎች የአኗኗር ዘይቤያቸው እጅጉን እንዲቀየር፣ ብዙ ጊዜያቸውን በጤና መስጫ ቦታዎች እንዲያሳልፉ፣ ለብዙ ወጪም እንዲዳረጉ ምክንያት ይሆናል፡፡ እነዚህ ህመሞች እድሜያቸዉ የገፋ ሰዎች ላይ ብቻ ሳይሆን ወጣቶችም ላይ ይከሰታሉ፡፡ በዛሬው ቪዲዮአችን የኩላሊት ህመምን ለመከላከል የሚያግዙ መረጃዎችን ይዘን ቀርበናል፡፡ እስከመጨረሻው ድረስ አብራችሁ እንድትቆዩ በማክበር እንጋብዛለን፡፡
#ኩላሊት #ኩላሊትህመም #የኩላሊትህመም
4 سال پیش در تاریخ 1399/07/12 منتشر شده است.
4,171 بـار بازدید شده
... بیشتر