How to Install SAS V9 Software ስታስትስቲካል አናላይስ ሶፍትዌር SAS እንዴት ኮምፕዩተር ላይ እንደሚጫን በአማርኛ

bethel lo
bethel lo
3 هزار بار بازدید - 6 سال پیش - How to Install SAS V9
How to Install SAS V9 Software
ስታቲስቲካል አናላይስ ሶፍትዌር (SAS) እንዴት ኮምፕዩተር ላይ እንደሚጫን በአማርኛ የቀረበ አጭር ቪድዮ፣ ይጠቅማል ብዬ ያዘጋጀሁት ሲሆን ይጠቅማል ብላቹ ከተስማማቹ like and share ማድረግ እንዳትረሱ
SAS የተለያዩ ስራዎችን የሚያከናውን ሶፍትዌር ሲሆን በመጀመሪያ የተዘጋጀው ለስታቲስቲክ ትንታኔ ለማከናወን ነው:: ይሁን እንጂ ከጊዜ በኋላ የሶፍትዌሩ በብዙ ተደራጅቶ ለውጥ ፈጥሯል እና አሁን ከስታቲስቲክ ትንታኔ የበለጠ ብዙ ነገርን ያከናውናል
በምርምር ለሚሰሩ ሰራተኞች ዋነኛ የስታቲስቲክ ትንታኔ መከናወኛ ሶፈትዌር በመሆን እያገለገለ ይገኛል፡፡
6 سال پیش در تاریخ 1397/10/19 منتشر شده است.
3,047 بـار بازدید شده
... بیشتر