MESKEREM GETU LIVE 2020

Meskerem Getu
Meskerem Getu
60.4 هزار بار بازدید - 4 سال پیش - የዮሐንስ ወንጌል 318፤ በእርሱ በሚያምን
የዮሐንስ ወንጌል 3
18፤ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።


አቤት ያአምላክ ፍቅር ለሰው ልጅ ያሳየው እጅግ የበረታ ታላቅ ሀይለኛ ነው
አንድያ ልጁን አሳልፎ እስኪሰጥ
እንዲሁ ወደደን ከፍርድ እንድናመልጥ
   እግዚአብሔር የሰውን ልጆች ከሰማ ጠራ
   ለደባበተው ለጨለመበት ብርሀን አበራ
 ወደዚህ ግብዣ የሚያስገባው ወልድ እሱ ብቻ
 የህይወትን በር የዘላለሙን ያለው መክፈቻ
   ቶሎ ና ወደሚወድህ
   ቶሎ  ና ወደሞተልህ
ወንድሜ ና ይፈልግሃል
   ቶሎ ና እሱ ያፈቅርሃል
ውሏን የማትጠብቅ አስጎምጅታ ነሺ
ደስታዋ አይበረክት አለም ደላይ ጠፊ
በጥም ለደረቀ ምድረበዳ አዳሪ
ምንጩ እየሱስ ነው ዘላለም አኗሪ
   እግዚአብሔር የሰውን ልጆች ከሰማይ ጠራ
   ለደባበተው ለጨለመብት ብርሃን አበራ
 ወደዚህ ግብዣ የሚስገባው ወልድ እሱ ብቻ
 የህይወትን በር የዘላለሙን ያለው መክፈቻ
     ቶሎ ና ወደዚህ እውነት
      ቶሎ ና ሊሆንህ እውነት
      ወንድሜ ና ያሳርፍሃል
      ቶሎ ና ያስጠልልሃል
  ቶሎ ነይ ወደዚህ እውነት
   ቶሎነይ ወደሚወድሽ
    እህቴ ነይ ያሳርፍሻል
     ቶሎ ነይ ያስጠልልሻል
#Ethiopiangospelsong #MeskeremGetu #Ethiopianmezmur #mezmur #newsong
4 سال پیش در تاریخ 1399/06/17 منتشر شده است.
60,467 بـار بازدید شده
... بیشتر