ለስኬታማነት እንዴት እንስራ ? / How To Create Success/ Section 3/ Video 226

Dr. Werotaw Bezabih
Dr. Werotaw Bezabih
3.9 هزار بار بازدید - 7 ماه پیش - በዚህ ቪዲዮ የቀረበው ትምህርት እንዴት
በዚህ ቪዲዮ የቀረበው ትምህርት እንዴት የራሳችን ህይወት አናጺዎች አንደምንሆን ያሳየናል። ለቀጣይ ጉዞአችን በጣም ስለሚያግዘን እስከመጨረሻው በደንብ እንከታተለው። ለሌሎች ተጠቃሚዎችም እናጋራው። Book list/ መጻሀፍት ዝርዝር ኢንተርፕረነርሽፕ ራስንና ሀገርን ለማበልፀግ Br300.00 በኢንተርፕረነርሽፕ መበልፀግ ምርጫም መብትም ግዴታም ነዉ!! Br300.00 Entrepreneurship: An Engine For Sustainable Growth and Development Br400.00 Interperineershiipii Br300.00 ኢንተርፕረነርሽፕ በትግርኛ Br300.00 ለራስ ማን እንደ ራስ Br500.00 የቢዝነስ ማሻሻያ ቁልፍ ሙያዎች Br400.00 የኢንተርፕረነርሽፕ ተከታታይ 7 ዲቪዲዎች Br500.00 መፅሀፎቹን በሁሉም መፅሀፍ መደብር በተለይም ለገሀር በጃፋር መፅሀፍ መደብር እና ሰዓዳ መፅሀፍ መደብር ያገኟቸዋል። ሲዲዎቹን ቢሯችን ያገኟቸዋል። አድራሻ- ቦሌ ደንበል ፊት ለፊት አበሩስ ኮምፕሌክስ 4ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 400 ያገኙናል። መፅሀፎቼን እና ሲዲዎቼን ገዝተው በመጠቀም ስኬታማ እንዲሆኑ እጋብዝዎታለሁ። በውጪ ለምትገኙ መጽሀፎቹን ቢችሉ በቤተሰብ ወይም በወዳጅዎ በማስላክ ይጠቀሙ። እኛም በFacebook በማዘዝ በፖስታ እንልካለን። አመሰግናለሁ። Facebook: www.facebook.com/Dr.werotawbezabih Instagram: www.instagram.com/dr.werotawbezabih/?hl=en Telegram channel- t.me/drwerotawbezabih Email: [email protected] Don't forget to Like, Comment, Share, and Subscribe. Entrepreneurship, Motivation, Business skill, Amharic Entrepreneurship video, Amharic Motivational videos, Ethiopia, Ethiopian Motivational speech, Amharic Inspirational videos
7 ماه پیش در تاریخ 1402/11/09 منتشر شده است.
3,954 بـار بازدید شده
... بیشتر