How to calculate roof cover || እንዴት አድርገን የጣራ ሽፋን ብዛትን እናውቃለን፡፡

Eyor Mak
Eyor Mak
2.2 هزار بار بازدید - 7 ماه پیش - የቆርቆሮ ብዛት መጠንን እንደ አንድ
የቆርቆሮ ብዛት መጠንን እንደ አንድ መሃንዲስ ማወቅ መሰረታዊ እውቀት ከመሆኑ አንጻር እንዴት ካልኩሌት
ማድረግ እንዳለብንና የአንዱን ቁርቁሮ ኤርያ ካወቅን በኋላ በኤርያው በማባዛት ጠቅላላውን ማወቅ እንችላለን፡፡
ከዚያም በኋላ አጠቃላዩን የቤቱን ኤርያ ለአንዱ ቆርቆሮ ኤርያ በማካፈለ ምን ያህል ቆርቆሮ እንደሚያስፈልገን ማወቅ እንደምንችል  በዚህ ቪዲዮ ተብራርቷል፡፡

For More Information, use Telegram Channel: t.me/osirusrising
7 ماه پیش در تاریخ 1402/11/26 منتشر شده است.
2,204 بـار بازدید شده
... بیشتر