በዚህ ህግ ካለህበት መጀመር ትችላለህ ! ሀብት ለመገንባት

Inspire Ethiopia
Inspire Ethiopia
21.4 هزار بار بازدید - 2 سال پیش - በዚህ ቪድዬ ላይ በህይወታች አስፈላጊ
በዚህ ቪድዬ ላይ በህይወታች አስፈላጊ በምንላቸው ዘርፎች ምን ምን ደረጃ ላይ እንዳለን ይፈተሻል ለምሳሌ :- መንፈሳዊነት ፣ ሰውነት ፣ በዕውቀት ፣ ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ህይወትህ ምን ላይ ደርሰዋል?  እንዲሁም ደግሞ ምንም የለኝም መነሳት ግን እፈልጋለው ከምን ልጀምር ለሚል ሁሉ ከ አንድ ተነስቶ ትልቅ የሚሆንበትን ጥበብ ያስተምራል !

Inspire Ethiopia App 👉 https://play.google.com/store/apps/de...

አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ @inspireethiopia
ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : https://t.me/inspire_ethiopia

የ 'Online' ስልጠናችንን መመዝገብ የምትፈልጉ ሁሉ ከታች ባለው ስልክ መደወል ወይም ቴሌግራም ላይ መልዕክት ማስቀመጥ ትችላላችሁ ።
                                     ☎️ +251944314544

New Channel አዲሱን ቻናላንን 🙌 Like and Subscribe
Inspire Ethiopia Podcast 👉  @dani_lcd

Time code

00:00 -  መግቢያ
00:10 - ምን እንደማደርግ ግራ ገብቶኛል ከምን ልጀምር ?
00:50 - ዝቅ ብለን ወደ ታች የምናይበት መንገድ
01:24 - ገንዘብ ማግኘት ጣራ ሆኖብሀል?
01:55 - ህይወታችንን እንዴት እንቀምመው
03:03 - ያለንበትን ማወቅ
03:26 - ከ1-10 ምን ላይ ናችው?
08:02 - ስኬት ሎተሪ አይደለም
09:10 - በውጤታቸው ይታወቃሉ
11:59 - ስኬታማ የህይወት ዘርፍ እንዲኖርህ ከፈለግህ
14:52 - ፈጣሪም ጋር የተለመድክ ሰው ሁን
15:10 - ፈጣሪን ይዘህ ታሸንፋለህ
15:58 - ይቅርታ ስታደርግ ብቻ የይቅርታን ጥቅም ታውቀዋለህ
16:38 - እብድ የሚያክል ሰውነት ይዘህ እንዴት ትነሳለህ
18:04 - የጓደኞቻችንን ስጦታ እንደምናከብረው የፈጣሪንም ስጦታ እናክብር
18:56 - ገንዘብ ወዶ ነው የማይሮጥልኝ
21:22 - ወይኔ ይሄንን ባውቅ ኖሮ

Email: [email protected]
           [email protected]
Tiktok account 1: TikTok: inspire_ethiopia
Tiktok account 2: TikTok: inspire__ethiopia
Facebook : @Inspire Ethiopia
#ethiopia #habesha #inspireethiopia
2 سال پیش در تاریخ 1401/04/13 منتشر شده است.
21,489 بـار بازدید شده
... بیشتر