ሶሊድወርክን በመጠቀም የመስቀል ንድፍ መሳልHow to model a holy cross by using sold works

Yeshe creative studio
Yeshe creative studio
216 بار بازدید - 2 سال پیش - በማንኛው ጊዜ በእጅ ንድፍ(design) ከማውጣት
በማንኛው ጊዜ በእጅ ንድፍ(design) ከማውጣት ይልቅ ኮምፒውተርን በመጠቀም የሚሰሩ ዲዛይኖች በብዙ መልኩ አስተዋጽኦቸው የጎላ ነው።
1 ወረቀት አናባክንም
2 ልፋት ይቀንሳሉ
3 zoom በማድረግ ትንንሽ ማስተካከያዎችን ማድረግ ያስችሉናል

በክር ጥበብ ስራ ማንኛውን ነገር ከመስራት በፊት በ3Dmodeling software ብትሞክሩ መልካም ነው።
https://solo.to/yeshestringart
2 سال پیش در تاریخ 1401/08/30 منتشر شده است.
216 بـار بازدید شده
... بیشتر