"ፈራን" በክቡር ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን Feran: a poem by Laureate Tsegaye Gebremedhin

አሞራ መልቲሚዲያ amora multimedia
አሞራ መልቲሚዲያ amora multimedia
21.8 هزار بار بازدید - 4 سال پیش - ፈራን ፍቅር ፈራንየነብስን አንደበት ዘጋንህብረት
ፈራን
ፍቅር ፈራን
የነብስን አንደበት ዘጋን
ህብረት ፈራን
ፍቅር ፈራን
ልጅነት የለገሰንን
የፍቅር አምላክ በጥበቡ በረቂቅ ያለበሰንን
በመለኮት የቀባንን
ህብረት ፈራን
ፍቅር ነሳን
-ክቡር ሎሬት ፀጋዬ ገብረመድህን

This poem is more appropriate now than ever.
4 سال پیش در تاریخ 1399/06/03 منتشر شده است.
21,827 بـار بازدید شده
... بیشتر