TARIKU GANKISI "DISHTAGINA" INSTRUMENTAL WITH LYRIX (ታሪኩ ጋንኪሲ "ዲሽታጊና" በሙዚቃ መሳሪያ ብቻ ከዘፈኑ ግጥምና ዳንስ ጋር)

Ethio Music Studio
Ethio Music Studio
80 بار بازدید - پارسال - Tariku Gankisi’s “Dishtagina” Music remix
Tariku Gankisi’s “Dishtagina” Music remix instrumental with Amharic Lyrics and Dance. Enjoy, and be sure to subscribe for more. Comment on your favorite songs to hear the vocals or instruments! Your favorite music will be chosen if it receives at least 50 likes.

በሙዚቃ መሳሪያ ብቻ በተቀነባበረው የተወዳጁ ድምጻዊ ታሪኩ ጋንኪሲ "ዲሽታጊና" ሙዚቃ ይደሰቱ፣ አብረው መዝፈን እንዲችሉም፤ የዘፈኑን ግጥምና በውጭ አገር ሰዎች የተደረገውን የዳንስ ጭፈራ ጨምረንበታል። የተወዳጆቹን ሙዚቀኞች ጣፋጭ የተፈጥሮ ድምጽ ለመስማት ወይም የሚወዱትን ዘፈን፤ በሙዚቃ መሳሪያ ብቻ ለመስማት ከፈለጉ፤ ቻናሉን ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑን። የሚወዱትን ሙዚቃ ወይንም የሚወዱትን (የሚወዷትን) ዘፋኝ ሙዚቃ በመሳሪያና በድምጽ ብቻ እንዲሰራልዎ ከፈለጉ ደግሞ፤ ባስተያየት መስጫው ላይ ይጠይቁን። የጠየቁት ዘፈን ቢያንስ 50 ላይክ ካገኘ ይመረጣል። ይህ እንዲሆንም፤ ለጓደኛና ቤተሰብዎ አስትያየትዎን ያጋሩ (share your comments with your family and friends). ወደ ቻናላችን ስለመጡ እናመሰግናለን።
پارسال در تاریخ 1402/05/03 منتشر شده است.
80 بـار بازدید شده
... بیشتر