የማይለወጠው ለውጥ ብቻ ነው! | ለጎጆዬ አዲስ የቤተሰብ ፕሮግራም | ሚንበር ቲቪ

Minber TV
Minber TV
35.7 هزار بار بازدید - پارسال - #ለጎጆዬ
#ለጎጆዬ
#አዲስ_የቤተሰብ_ፕሮግራም#Minber_TV

ለጎጆዬ
ሁለንተናዊ ከፍታን ከግብ ለማድረስ  ጥራት እና ጥበባዊ ፈጠራን መለያው አድርጎ የኢስላምን ውብ ገጽታ እና  አስተምህሮ ዘመኑ ባዋጁ የሚዲያ ውጤቶች በማቅረብ ህብረተስቡን በማገልገል ላይ የሚገኘው ሚንበር ቲቪ እነሆ ለሀገርና ህብረተሰብ ሁነኛ መነሻ በሆነው ቤተሰብ ዙሪያ የሚያጠነጥን አዲስ "ለጎጆዬ" የተሰኘ መሰናዶ ለእናንተ ለውድ ተመልካቾች ሲያቀርብ በደስታ ነው፣
በዚህ ዝግጅት ላይ ዋና አቅራቢ ፣አዘጋጅ እና  ከዕለቱ ከነበሩት ታዳሚዎች ስለ ፕሮግራሙ አላማ፣ አጠቃላይ  ይዘት እና ቅርጽ ፣ ተልዕኮ ፣ እሴቶች እና  ዳራዎቹ ላይ  ዳሰሳ ያደርጋል።

ከዚህ ፕሮግራም ጋር የተያያዙ ሃሳብ ጥቆማዎች እና አስተያይቶችን በአጭር መልዕክት ቁጥራችን 9282 ላይ በመላክ ለውይይት ማቅረብ ይችላሉ።

0:00 - መግቢያ እና ለጎጆዬ ፕሮግራም ዳራ
6:15 - ከበዕለቱ ከነበሩት ታዳሚያን የተነሱ ጥቆማዎች እና አስተያየቶች
10:35 - ለጎጆዬ መሰናዶ ማዘጋጀት ለምን
32:01 - ለጎጆዬ ፕሮግራም የሚዳስሳቸው ምዕራፎች
58:10 - ለማጠቃለያ ከታዳሚያን የቀረቡ ምልከታዎች
1:08:28 - ስንብት

ለጎጆዬ ማስታወቂያዎች

የሚንበር ቲቪን ይፋዊ ድረ ገጽን www.minbertv.com በመጎብኘት የተለያዩ ኢስላማዊ መረጃዎች ፤ መጽሐፎች እና ጥናታዊ ጽሁፎችን ማግኘት ይችላሉ፡፡

የማህበራዊ ድረ ገጽ አማራጮቻችን ለወዳጆችዎ ያጋሩ።

YouTube 👉@minbertv1

Facebook👉Facebook: minbertv

Telegram👉https://t.me/minbertv

Tiktok 👉https://vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/

Instagram 👉 Instagram: minbertv

X / Twitter 👉 Twitter: minbertv

የሚንበር ቲቪ ስርጭት በኢትዮሳት ለመከታተል:–
ፍሪኩዌንሲ:- 11545
ሲምቦልሬት:- 30000
ፖላራይዜሽን:- ሆሪዞንታል

ሚንበር_ቲቪ
ሁለንተናዊ_ከፍታ
پارسال در تاریخ 1402/03/23 منتشر شده است.
35,784 بـار بازدید شده
... بیشتر