ጊዜው የለውጥ ነው | 2016 የአዲስ አመት አስተማሪ ትምህርት | ኬሚዲያን እሸቱ , ፍፁም ፍስሃ, አሸናፊ ታዬና ከነዓን አሰፋ

Manyazewal Eshetu
Manyazewal Eshetu
24.6 هزار بار بازدید - پارسال - በዚህ ቪዲዮ ስድስት ስኬታማ ሰዎች
በዚህ ቪዲዮ ስድስት ስኬታማ ሰዎች ለአዲሱ አመት እጅግ ጠቃሚ የኑሮ ሚስጢሮችን አጋርተዋል።
ኮሜዲያን እሸቱ (‪@comedianeshetu‬ ) ፡ እንዴት ‘አከባቢ’ በስኬታችን ላይ ያለውን ተፅኖ ያስረዳል። ስኬት እና አከባቢያችን አንድ ነው ይለናል።እንዴት ቤተሰቦቻችን እና ወዳጆቻችን ህይወታችን ላይ ተፅኖ እንደሚያሳድሩ ያስተምራል።
ፍፁም ፍስሃ (‪@nequheyewet5076‬ ) ፡ በአዲሱ አመት ማስወገድ ስላለብን ዋነኛው ጠባይ ሀሳቡን ያጋራል።እሱም ቴሌቪዥን ማየት ነው።ወደ ውስጣችን የሚገባው መረጃ ውስጣችን የሚያቆሽሽ እና ወደ አሉታዊ ጭንቀት የሚወስድ ይሆናል።እናቁም።
አሸናፊ ታዬ (‪@ImpactSeminars‬ ) ፡ በግንኙነታችን የምንፈልገውን ራሳችን እንድንሆን አስተምሯል።እኛ ስናድግ ያደገ ሰው እናገኛለን።በትዳር የምናገኘው ሰው እኛን የሚያሳድግ ሰው ነው።ማንም ሰው ፍፁም የለም።ልባችንን ክፍት ካደረግን ግንኙነታችን አሳዳጊ ትምህርት ቤታችን ነው።
ከነዓን አሰፋ (‪@Meripodcast‬ ) ፡ ትክክለኛ ተግባቦት ለማምጣት ራሳችንን ሆነን መቅረብ እና ታማኝ መሆን እንዳለብን ልባችንን ክፍት ማድረግ እንዳለብን ያጋራል።
ማንያዘዋል እሸቱ አላማችንን ለማሳካት እንዴት በውስጣችን መጀመርያ በሀሳብ እና በስሜት መዝራት እንዳለብን ያስረዳል።
پارسال در تاریخ 1402/06/21 منتشر شده است.
24,611 بـار بازدید شده
... بیشتر